ከተማዎን ይዳስሡ ብር ይሸለሙ
ፕሬሚስ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች፣ መንግስታት እንዲሁም ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች በትክክለኛ መረጃ ላይ ተመርኩዘው ለውጥ ማምጣት እንዲችሉ ያግዛል። በጥናቱ በመሳተፍ በከተማዎ ስንት የጤና ተቋማት እንዳሉ፣ መሻሻል የሚያስፈልጋቸው መሰረተ ልማቶች እንዲሁም የምርቶች የገበያ ዋጋ ስንት እንደሆነ እንዲያውቁ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ።

ፎቶ በማንሳት እና ጥያቄዎችን በመመለስ ገቢዎን ያሳድጉ

እውቀትዎን ያካፍሉ፣ የሰዎችን ሕይወት ያሻሽሉ

ከግማሽ ሚሊዮን የሚልቁ፣ በ50+ የዓለማችን ሃገራት የሚገኙ የፕሬሚስ አባላት ቤተሰብ ይሁኑ
ነገሩ እንዲህ ነው

የፕሬሚስ አፕሊኬሽንን ይጫኑ እና አካውንት ይፍጠሩ።


የፕሬሚስ አፕሊኬሽንን ይጫኑ እና አካውንት ይፍጠሩ።
የክፍያ ዘዴ ያስገቡ።



የክፍያ ዘዴ ያስገቡ።

የሚሰጥዎትን ስራ ይጨርሱ፡፤


የሚሰጥዎትን ስራ ይጨርሱ፡፤
በቂ ገንዘብ በአካውንትዎ ሲጠራቀም፣ በቀጥታ ማውጣት ይችላሉ።


